የግብፅ ፌዴሬሽን በአለም ዋንጫው ከአርጀንቲና ጋር ባደረጉት ጨዋታ ላይ ባጋጠማቸው ሽንፈት የተሰጡ የዳኝነት ውሳኔዎች ላይ ምርመራ እንዲደረግ የሚጠይቅ አቤቱታ በይፋ አቅርቧል::
የግብፅ ፌዴሬሽን በአለም ዋንጫው ከአርጀንቲና ጋር ባደረጉት ጨዋታ ላይ ባጋጠማቸው ሽንፈት የተሰጡ የዳኝነት ውሳኔዎች ላይ ምርመራ እንዲደረግ የሚጠይቅ አቤቱታ በይፋ አቅርቧል:: ፕሬዚዳንት ሀኒ አቦ ሪዳ በፈረንሳዊው ዳኛ እና በረዳቶቻቸው ላይ ተቃውሞ ለማቅረብ የወሰኑ ሲሆን በሰሩት ወሳኝ ስህተቶች ምክንያት የፈረንሳዩ የዳኝነት ቡድን በቀሪው የውድድር ጊዜ ውስጥ እንዳይሳተፉ እና እንዲገለሉ መጠየቃቸውን Win Win All Sports ዘግቧል።
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗