የሕገ ወጡ ህወሓት ቡድን አስገዳጅ አፈሳ የቡድኑ ተቀባይነት ማክተሙን ያሳያል – የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች
የሕገ ወጡ ህወሓት ቡድን አስገዳጅ አፈሳ የቡድኑ ተቀባይነት ማክተሙን ያሳያል – የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕገ ወጡ ህወሓት ቡድን የአስገዳጅ አፈሳ እና የእገታ ድርጊቶች የቡድኑ ተቀባይነት ሙሉ በሙሉ ማክተሙን ያመላከተ ነው አሉ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች። ባለሙያዎቹ በትግራይ ክልል የተለያዩ የግል ጥቅሞችንና ፍላጎቶችን ለማሳካት ሲባል በሕዝቡ ላይ የሚፈጸመው አስገዳጅ የአፈሳ እና የእገታ ድርጊቶች በከፍተኛ ሁኔታ መቀጠሉን ተናግረዋል፡፡ ድርጊቱ በክልሉ ሕዝብ ዘንድ… https://www.fanamc.com/archives/318329
Read the full story at fanatelevision ↗