‹‹አትሌቲክሱን ቀደም ሲል በነበረው ዘልማዳዊ አሠራር ማስቀጠል የሚቻልበት ሁኔታ ዛሬ የለም›› አመንሲሳ ከበደ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-08 10:30:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

‹‹አትሌቲክሱን ቀደም ሲል በነበረው ዘልማዳዊ አሠራር ማስቀጠል የሚቻልበት ሁኔታ ዛሬ የለም›› አመንሲሳ ከበደ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ #Ethiopia: ከ1950ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ፣ በተለይም ኢትዮጵያ በዘመናዊ ኦሊምፒክ መሳተፍ ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ በዓለም የውድድር መድረኮች ሁሉ ከፍ ብሎ ቆይቷል፡፡ የሻምበል አበበ ቢቂላን የባዶ እግር ፈለግ በመከተል፣ በርካታ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች በአትሌቲክሱ ነግሠው ዓመታትን ዘልቀዋል፡፡ ስፖርቱም ዘመኑንና ጊዜውን በሚመጥን መልኩ እየዘመነ በመምጣት፣ በሒደት የአገርን ሰንደቅ ዓላማና ክብር ከፍ ከማድረግ አልፎ፣ አሁን ላይ መንግሥታት ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮቻቸውን የሚያስፈጽሙበት ዓይነተኛ መሣሪያ ሆኗል፡፡ ከዚህ አንፃር ከሰባት አሠርታት በላይ የተሻገረው የኢትዮጵያ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]