#ዜናመሠረት በአርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ ከትናንት ጀምሮ ዳግም በተቀሰቀሰ ጥቃት በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑ ታወቀ
#ዜናመሠረት በአርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ ከትናንት ጀምሮ ዳግም በተቀሰቀሰ ጥቃት በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑ ታወቀ "ትናንት ምሽት ጀምሮ በአካባቢው ያለው የኔትወርክ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ ተደርጓል። አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የወረዳው ካድሬዎች በየቀበሌው እየዞሩ የሰዎችን ስልክ በመንጠቅና በማስፈራራት መረጃ ወደ ውጭ እንዳይወጣ ለማድረግ ጥረት እያደረጉ ነው" ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/b3d የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Read the full story at meseretmedia ↗