የሥራ ዘመን እንዲገደብ የቀረበው አጀንዳ ለኢትዮጵያ የፖለቲካ መሠረት የሚሆን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
የሥራ ዘመን እንዲገደብ የቀረበው አጀንዳ ለኢትዮጵያ የፖለቲካ መሠረት የሚሆን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በሥልጣን ላይ ያለ መንግሥት የመቆያ ዘመን በሁለት የሥራ ዘመን እንዲገደብ የሚያደርግ አጀንዳ ለሀገራዊ ምክክር አቅርቧል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት እንዳሉት፥ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ ብልጽግና ፓርቲ ይዞት ከሚቀርባቸው ዋና ዋና… https://www.fanamc.com/archives/318330
Read the full story at fanatelevision ↗