ኢንዱስትሪ፤ የአምስት ዓመት ጉዞ እና የተገቡ ቃሎች አፈጻጸም

FANATELEVISIONneutral2026-07-08 11:00:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢንዱስትሪ፤ የአምስት ዓመት ጉዞ እና የተገቡ ቃሎች አፈጻጸም የመደመር መንግሥት በ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ወቅት ካቀረባቸው ዋና ዋና የኢኮኖሚ ምሶሶዎች መካከል አንዱ የማምረቻው እና የኢንዱስትሪ ዘርፍ ነበር። የብልፅግና ፓርቲ የዛሬ አምስት ዓመት መንግሥት ሲመሠርት፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ምርታማነት ማሳደግ፣ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት፣ የወጪ ንግድን ማሳደግ እና ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር የሚሉ ታላላቅ ቃሎችን ለሕዝብ ገብቶ ነበር። የተገባውን ቃልና… https://www.fanamc.com/archives/318333

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]