በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ ተወሰነ፤ የውል እድሳት ምዝገባም ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል
በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ ተወሰነ፤ የውል እድሳት ምዝገባም ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኪራይ ገበያው ላይ የሚስተዋለውን ህገ-ወጥ እና የዘፈቀደ የዋጋ ጭማሪ በዘላቂነት ለመግታት የሚያስችል ወሳኝ እርምጃ ወስዷል:: ከዚህ ቀደም በወጣው የቤት ኪራይ ቁጥጥር አዋጅ መሠረት፣ ለ2019 በጀት ዓመት የሚተገበረው ፍትሐዊ የቤት ኪራይ ዓመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5 በመቶ ብቻ ሆኖ መጽደቁን የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በይፋ አስታውቋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗