የኢትዮጵያ ዕድገት በመደመር መንግስት ዐይን

EBCNEWSNOWneutral2026-07-08 11:01:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ዕድገት በመደመር መንግስት ዐይን የኢትዮጵያን አጠቃላይ ዕድገትና ጥንካሬ በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ፓርላማ ውሏቸው ያነሱት ሀሳብ፣ "የመደመር መንግስት" ከተሰኘው የፍልስፍና እና የስርዓት ግንባታ እሳቤ ጋር በቀጥታ የሚተሳሰር ነው:: የመደመር መንግስት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ የተቀየሰ ስርዓት ሲሆን፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ ደግሞ ይህ ስርዓት በተግባር ያመጣቸውን ውጤቶች የሚያሳይ ነው

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]