ፉልሀም አልቫሮ አርቤሎአን አዲስ አሠልጣኝ አድርጎ ሾመ።
ፉልሀም አልቫሮ አርቤሎአን አዲስ አሠልጣኝ አድርጎ ሾመ። ፉልሀም አልቫሮ አርቤሎአን በሦሥት ዓመት ኮንትራት አዲሱ አሠልጣኙ አድርጎ ሾሞታል። ክለቡ የቀድሞው የሪያል ማድሪድ አለቃ የ43 ዓመቱ አርቤ ቤንፊካን ለመቀላቀል የተስማሙትን ማርኮ ሲልቫን በመተካት ነው የሾመው። አርቤሎአ በሰጡት አስተያየት "አንጋፋ በኾነው ፉልሀም እግር ኳስ ክለብ ውስጥ ይህንን አዲስ ምዕራፍ በመጀመሬ ትልቅ ክብር ይሰማኛል" ብለዋል። የክለቡ ሊቀመንበር ሻሂድ ኻን በበኩላቸው "አልቫሮ አርቤሎአ እራሱ እንደሚናገረው በጣም ታላቅ ምኞት ያለው ሰው ነው። በስፖርቱ ውስጥ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች፣ ክለቦች እና የአሠልጣኝነት ስልቶች ጋር ጥራት ያለው ጊዜ አሳልፏል፤ ይህም ተሞክሮ እዚህ ፉልሀም ውስጥ በደንብ ያገለግለዋል"ብለዋል። "በተጨማሪም አልቫሮ አርቤሎአ በታዳጊዎች አካዳሚያችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አለው፣ ለወጣት…
Read the full story at amharamassmedia ↗