"የትግራይ ወጣቶች ከእናት እቅፍ በጉልበት እየተቀሙ ነው" – በክልሉ እየተካሄደ ያለው የግዳጅ ምልመላ ሕዝቡን እያማረረ ይገኛል

EBCNEWSNOWneutral2026-07-08 11:22:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የትግራይ ወጣቶች ከእናት እቅፍ በጉልበት እየተቀሙ ነው" – በክልሉ እየተካሄደ ያለው የግዳጅ ምልመላ ሕዝቡን እያማረረ ይገኛል በትግራይ ክልል ውስጥ የሚፈጸመው የወጣቶች አፈሳ እና የግዳጅ ምልመላ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመምጣቱ፣ የክልሉ ተወላጆች በምሬት አቤቱታቸውን እያሰሙ ነው:: ከኢቲቪ ትግርኛ ጋር ቆይታ ያደረጉ ወጣቶች እንደገለጹት፣ የህወሓት ህገ ወጥ ቡድን የትግራይን ወጣቶች ከእናት እቅፍ በኃይል እየቀማ ወደ ማሰልጠኛ ካምፖች በማገት ሰቆቃቸውን እያባባሰ ይገኛል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]