በባቱ ከተማ ያለ ህጋዊ ፍቃድና ሙያዊ እውቀት የሚከናወን የዓሣ ማጥመድ ተግባር በምርት ላይ ችግር እየፈጠረ ይገኛል ተባለ

ZENA24NOWneutral2026-07-08 11:36:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

በባቱ ከተማ ያለ ህጋዊ ፍቃድና ሙያዊ እውቀት የሚከናወን የዓሣ ማጥመድ ተግባር በምርት ላይ ችግር እየፈጠረ ይገኛል ተባለ በባቱ ከተማ በሀራደምበል ሀይቅ በዓመት 3ሺህ ቶን አሳ እንደሚመረት ቢገመትም አሁን ላይ እየተመረተ ያለዉ ከ1ሺህ እስከ 1ሺህ 500 ቶን አሳ ብቻ መሆኑ ተገልጿል ።ይህም ሊሆን የቻለዉ ህጋዊ ፍቃድና በቂ እውቀት ሳይኖራቸው አሳ የሚያጠምዱ ግለሰቦች በመኖራቸዉ ምክኒያት መሆኑን የባቱ ከተማ ግብርና ፅህፈት ቤት ኃላፊ ዶክተር ለሚ ኮርሶ ከብስራት ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ ተናግረዋል ። በአሳ ማጥመድ ዙሪያ በቂ እዉቀት የሌላቸዉ ግለሰቦች ከሚያደርጉት የመረብ አጠቃቀም ባለፈ ሀይቁ ላይ ዓመቱን ሙሉ ያለምንም ዕረፍት ዓሳ የሚያጠምዱ ግለሰቦች ችግር እየፈጠሩ መሆናቸዉ ተጠቁሟል። ፅህፈት ቤቱ ይህን ችግር ለመቅረፍ በከተማዉ ከሚገኘዉ የአሳ ምርምር ተቋም ጋር በመቀናጀት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]