አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ነው‼

WASULIFEneutral2026-07-08 11:56:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ነው‼ በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ስም የሚፈጸም ማጭበርበር ‼ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ወይም ከሌሎች የመንግስት ተቋማት ውክልና አለን በማለት በግል ስልክ፣ በኤስኤምኤስ (SMS) እና በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ገንዘብ በመጠየቅ ህብረተሰቡን የሚያጭበረብሩ አካላት መበራከታቸውን ሚኒስቴሩ አስጠነቀቀ። ሚኒስቴሩ ለውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት አገልግሎት በማህበራዊ ገጾች በጭራሽ ገንዘብ እንደማይጠይቅ አስታውቆ፤ ዜጎች ምንም ዓይነት የገንዘብ ክፍያ እንዳይፈጽሙ፣ ሚስጥራዊ የባንክና የግል መረጃዎችን እንዳያጋሩ እና መሰል ጥያቄ ሲያጋጥማቸው ለሕግ አስከባሪዎች እንዲጠቁሙ አሳስቧል። የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት መረጃዎችን ከተቋሙ ይፋዊ ገጾች ብቻ መከታተል እንደሚገባም ተገልጿል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]