የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የኤሌክትሪክ ገበያን ለማስጀመር…

FANATELEVISIONneutral2026-07-08 12:04:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የኤሌክትሪክ ገበያን ለማስጀመር… አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ኃይል ትስስር አባል ሀገራት የኤሌክትሪክ ገበያ ወደ ሥራ እንዲገባ ጥሪ አቅርባለች። 37ኛው የምስራቅ አፍሪካ ኃይል ትስስር ስቲሪንግ ኮሚቴ ልዩ ስብሰባ በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ÷ ኢትዮጵያ በቀጣናው የኃይል ትስስርን ለማሳለጥ ቁርጠኛ… https://www.fanamc.com/archives/318339

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]