አንዲት የአርጀንቲና ደጋፊ "ወደ መካነ አራዊት ሂድና አልቅስ" ስትል በአይሾውስፒድ ላይ የሰነዘረችዉን የዘረኝነት ጥቃት ፊፋ አወገዘ
አንዲት የአርጀንቲና ደጋፊ "ወደ መካነ አራዊት ሂድና አልቅስ" ስትል በአይሾውስፒድ ላይ የሰነዘረችዉን የዘረኝነት ጥቃት ፊፋ አወገዘ ፊፋ በዩናይትድ ስቴትስ በተካሄደው የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ላይ በቀጥታ ስርጭት ላይ በማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪው አይሾውስፒድ ላይ የተሰነዘረውን የዘረኝነት ጥቃት አውግዟል።የእግር ኳስ ዓለም አቀፍ የአስተዳደር አካል ባወጣው መግለጫ "ፊፋ ዘረኝነትን፣ ጥላቻን እና አድልዎን በሁሉም መልኩ አጥብቆ ያወግዛል" ሲል አስታዉቋል፡፡ የአሜሪካ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪ አርጀንቲና ባለፈው ሳምንት ከካቦ ቨርዴ ጋር ባደረገችው የመጨረሻ 32 ጨዋታ ላይ በአንድ ደጋፊ የዘረኝነት ጥቃት ደርሶበታል፡፡አይሾው ስፒድ ጨዋታውን በቀጥታ እያሰራጨ ነበር፣ የአርጀንቲና ማልያ የለበሰች ደጋፊ ምን በስፓኒሽ ቋንቋ ጥቁር ለሆነው አይሾው ስፒድ "ወደ መካነ አራዊት ሂድና…
Read the full story at zena24now ↗