ከኢራን ጋር የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት አብቅቷል – ፕሬዚዳንት ትራምፕ
ከኢራን ጋር የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት አብቅቷል – ፕሬዚዳንት ትራምፕ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ጦርነቱን ለማስቆም የተፈረመው ስምምነት አብቅቷል አሉ። ፕሬዚዳንቱ የስምምነቱን መፍረስ የገለጹት በሁለቱ ወገኖች መካከል የተኩስ ልውውጥ ከተደረገ በኋላ ነው። በቱርክ እየተካሄደ በሚገኘው የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ስብሰባ ላይ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ባደረጉት ንግግር የኢራን ተደራዳሪዎችን ተችተዋል። የኢራን ተደራዳሪዎችን… https://www.fanamc.com/archives/318343
Read the full story at fanatelevision ↗