"በ2019 በጀት ዓመት የላቀ እና ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ አዳዲስ የትኩረት አቅጣጫዎች ተለይተዋል" ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-08 12:43:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

"በ2019 በጀት ዓመት የላቀ እና ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ አዳዲስ የትኩረት አቅጣጫዎች ተለይተዋል" ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ያለፈውን የለውጥ ጉዞ ስኬታማነት እና የአዲሱ በጀት ዓመት ትኩረት እና ራዕይን በተመለከተ ከሠራተኞቹ ጋር ትውውቅ አካሂዷል። የተቋሙ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ በመድረኩ ላይ በ2018 በጀት ዓመት አበረታች እና ውጤታማ ሥራ መከናወኑን ገልጸዋል። ሠራተኞች በአዲሱ በጀት ዓመት ትናንት የነበረውን አሠራር በማሳደግ በቀጣዩ በጀት ዓመት ከትናንቱ የተሻለ ተዕጽኖ ፈጣሪ ተቋም ለማድረግ መሥራት ይገባል ብለዋል። በ2019 በጀት ዓመት የላቀ እና ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ አዳዲስ የትኩረት አቅጣጫዎች መለየታቸውንም አስታውቀዋል። ውጤታማነት በመድከም ብቻ አይመጣም ያሉት ዋና ሥራ አሥፈጻሚው፣ አዲሱ ዓመት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]