ዛሬ የምናደርጋት በጎ ተግባር ነገ ለምታብብ ውብ ዓለም መሠረት ናት።
ዛሬ የምናደርጋት በጎ ተግባር ነገ ለምታብብ ውብ ዓለም መሠረት ናት። የሰው ልጅ ሕይወት ትርጉም የሚኖረው ለራስ ከመኖር አልፎ ለሌሎች መትረፍ ሲቻል ነው። በዚህ ምድር ላይ ካሉ ንጹሕ እና ክቡር ተግባራት መካከልም በጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ ነው። በጎ ፈቃደኝነት ያለምንም ቁሳዊ ወይም የገንዘብ ክፍያ ከልብ በመነጨ ፍላጎት እና ፍቅር የሌሎችን ሕይወት ለመቀየር እና ማኅበረሰብን ለመደገፍ የራስን ጊዜ፣ ዕውቀት እና ጉልበት በነጻ መስጠት ነው። ብዙዎቻችን ዓለምን ለመቀየር ትልልቅ ነገሮችን እናስባለን። ነገር ግን እውነተኛው ለውጥ የሚጀምረው ከቀላል የበጎ ፈቃድ ተግባር ነው። በጎ ፈቃደኝነት የበጎ ሰዎች የልብ ጥሪ ነው። በጎ ልቦች አቅመ ደካሞችን በመርዳት፣ አካባቢን በማጽዳት እና አረንጓዴ በማድረግ፣ ወላጆቻቸውን ያጡ ሕጻናትን በመንከባከብ እና ዕውቀትን ለሌሎች በማካፈል ለዓለም…
Read the full story at amharamassmedia ↗