ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የገነባችው አቅም ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የገነባችው አቅም ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋርማሲቲካል እና ሆስፒታል ዘርፎች ላይ ያለው የግንባታና ቁጥጥር አቅም በዓለም የመድኃኒት ቁጥጥር ኤጀንሲ ዕውቅና ተሰጥቶታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት እንዳሉት፥ በጤናው ዘርፍ ባለፉት ጊዜያት በርካታ ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል። ቀደም ሲል 4 በመቶ… https://www.fanamc.com/archives/318370
Read the full story at fanatelevision ↗