አሸናፊ ሁሉንም ይወስዳል ፖለቲካ ማክተምና አዲሱ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ምዕራፍ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-08 15:14:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሸናፊ ሁሉንም ይወስዳል ፖለቲካ ማክተምና አዲሱ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ምዕራፍ የመደመር ፍልስፍና በፅንሰ-ሀሳብ ደረጃ ሶስት ዋና ዋና ምሰሶዎች አሉት እነሱም የነበሩ መልካም እሴቶችን ጠብቆ ማቆየት የጎደሉትን መሙላት እና የታሪካዊና ትርክት ስብራቶችን በአዲስ ሀገራዊ ስምምነት መጠገን ናቸው:: ይህ ፍልስፍና ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ የተሞከሩትን እና ፍፁም ተቃራኒ የነበሩትን ፖለቲካዊ ፅንፎች ማለትም ያለፈውን ታሪክ ሙሉ በሙሉ የሚያቆሽሸውን አፍራሽ ትርክት እና የነበረውን ስርአት ያለምንም ለውጥ ለማስቀጠል የሚሞክረውን ግትር አካሄድ የሚያስታርቅ ሦስተኛ አማራጭ ሆኖ ቀርቧል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]