🌍አጫጭር መረጃዎች

ZENA24NOWneutral2026-07-08 15:27:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

🌍አጫጭር መረጃዎች 🇺🇸🇮🇷 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቴህራን ጋር የተኩስ ልዉዉጥ ካደረጉ በኋላ የአሜሪካ እና የኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት "አብቅቷል" ብለዋል።"ከእንግዲህ ወዲህ ከእነሱ ጋር መነጋገር አልፈልግም፣ እነሱ ቆሻሻ ናቸው"፤ " የታመሙ ሰዎች ናቸው፣ በታመሙ ሰዎች ይመራሉ። ጨካኞች እና ዓመፀኞች ናቸው። የኑክሌር ጦር መሳሪያ ቢኖራቸው ኖሮ ይጠቀሙበት ነበር።" ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ 🇮🇷🇺🇸 ኢራን የተፈጸመባትን የአየር ጥቃት በማዉገዝ ጎረቤቶች አሜሪካን ከመርዳት እንዲቆጠቡ አስጠነቀቀች፡፡የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ ኢራን የተፈጸመዉን ወታደራዊ ጥቃቶችን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ የፈጸመችውን “ጥቃትየመግባቢያ ሰነዱን ከባድ ጥሰት” ሲል አጥብቆ አውግዟል። 🇦🇪ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ በኳታር እና በሳዑዲ የንግድ ታንከሮች ላይ የፈጸመችው ጥቃት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]