የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያን ለኢንቨስትመንት ይበልጥ ሳቢ አድርጓታል፡- አምባሳደሮች
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያን ለኢንቨስትመንት ይበልጥ ሳቢ አድርጓታል፡- አምባሳደሮች ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው ሁለንተናዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እና የዲጂታል አገልግሎት መስፋፋት የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ትብብርን ለማጠናከር ምቹ ምህዳር መፍጠራቸውን የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ገለጹ:: መንግሥት ለንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፉ መዋቅራዊ ማሻሻያዎችን ማድረጉን ተከትሎ በሀገሪቱ የኢንቨስትመንት ፍሰት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች አስታውቀዋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗