የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰላም ጥሪ እና የመደመር መንግሥት
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰላም ጥሪ እና የመደመር መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር ያቀረቡት ሀገራዊ የሰላምና የአብሮነት ጥሪ፣ "የመደመር መንግሥት" ፍልስፍናን በተጨባጭ መሬት ላይ ያወረደ ሥነ-ምግባራዊና ፖለቲካዊ መግለጫ ነው:: ልክ በለውጡ ወደ ስልጣን ሲመጡ እንዳደረጉት ሁሉ ዛሬም ያ የአብረን እንስራ ጥሪ እንዳልደበዘዘ በተጨባጭ አሳይተዋል፡፡ አዲሱ መንግሥት ዛሬም እንደትናንቱ አብሮ ለመስራት ቂምን ለመሻገር ፣በፍቅር ለመተሳሰር ያለውን ዝግጁነትና ቁርጠኝነት በአደባባይ አሳይቷል፡፡ ይህም የዕሳቤው መነሻ ገና ከጅምሩ የመደመር መንግሥት እሳቤ መሆኑና ከትናንት እስከዛሬ ያልታጠፈው የሰላም ጥሪ መሰረቱ ይኸው መደመር መሆኑን አረጋግጧል፡፡ የመደመር ዋነኛ ማዕዘን አቃፊነትን መከተልና ሁሉንም አይነት ሀሳብና ዜጋ ማሳተፍ…
Read the full story at ebcnewsnow ↗