የአፍሪካ የሕክምና ተቋማት ኮንፈረንስ ለኢትዮጵያ የጤና ፖሊሲ ትልቅ ግብዓትና ተጨባጭ ውጤት የተገኘበት ነው፡- የጤና ሚኒስቴር

EBCNEWSNOWneutral2026-07-08 15:35:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአፍሪካ የሕክምና ተቋማት ኮንፈረንስ ለኢትዮጵያ የጤና ፖሊሲ ትልቅ ግብዓትና ተጨባጭ ውጤት የተገኘበት ነው፡- የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ የሕክምና ተቋማት ኮንፈረንስ (Mededafrica 2026) ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን የያዘ ማጠቃለያ መርሃ ግብሩን እያከናወነ ነው:: በማጠቃለያው መርሐ ግብር ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳረላ አብዱላሂ እንደገለጹት፤ በኮንፈረንሱ በተካሄዱት ውይይቶች ኢትዮጵያ ለፖሊሲ ግብዓት የሚሆኑ ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኘችበት ብሎም የራሷን ተሞክሮ ለሌሎች ሀገራት ያካፈለችበት መድረክ ሆኗል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]