ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ ሁለንተናዊ ትብብርን ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መከሩ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-08 15:35:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ ሁለንተናዊ ትብብርን ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መከሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር አብዱላህ ቢን ሀሰን አል-ዛህራኒን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል:: በውይይቱ ወቅት ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና በሳዑዲ ዓረቢያ መካከል ያለው የረጅም ዘመን የሁለትዮሽ ግንኙነትና ታሪካዊ ትስስር የሚደነቅ መሆኑን ገልጸዋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]