የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሚዛን አማን ከተማ የቅድመ ምረቃ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሚዛን አማን ከተማ የቅድመ ምረቃ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሚዛን አማን ከተማ ሳምንታዊ የቅድመ ምረቃ በረራዎችን ሊያስጀምር መሆኑን አስታውቋል:: አየር መንገዱ ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት፣ ወደ ከተማዋ በሳምንት ሦስት ቀናትን ያማከሉ የበረራ መርሃ ግብሮች የሚከናወኑ ይሆናል
Read the full story at ebcnewsnow ↗