ኢቢሲ ተጠባቂውን የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ ለተመልካቾች ያደርሳል

EBCNEWSNOWneutral2026-07-08 15:56:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢቢሲ ተጠባቂውን የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ ለተመልካቾች ያደርሳል የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ነገ በሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ መካከል በአዲስ አበባ ስታድየም ይደረጋል:: ተጠባቂው ፍልሚያ በኢቲቪ መዝናኛ እና በተለያዩ የዶትስትሪም አማራጮች በቀጥታ ይተላለፋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]