ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ከፖርቹጋል አሰልጣኝነታቸው ተነሱ
ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ከፖርቹጋል አሰልጣኝነታቸው ተነሱ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር መለያየታቸውን የሀገሪቱ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡ ፖርቹጋል በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ ላይ በስፔን ተሸንፋ ከውድድሩ መሰናበቷ ለአሰልጣኙ ከቡድኑ ጋር መለያየት ምክንያት ሆኗል፡፡ ፖርቹጋል በዓለም ዋንጫው ከኮሎምቢያ እና ዴሞክራቲክ ኮንጎ ጋር አቻ ስትለያይ ኡዝቤኪስታን እና ክሮሽያን… https://www.fanamc.com/archives/318375
Read the full story at fanatelevision ↗