በአፍሪካ ቀዳሚነት ዝም ብሎ አልመጣም

EBCNEWSNOWneutral2026-07-08 16:16:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአፍሪካ ቀዳሚነት ዝም ብሎ አልመጣም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንዳብራሩት፣ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ኢኮኖሚ ዘንድሮ ከ10.2 እስከ 10.3 በመቶ ያድጋል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፣ ይህ አስደናቂ አሃዝ በአፍሪካ ትልቁ ዕድገት ነው:: ይህ የኢትዮጵያ ዕድገት ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ጋር ሲነጻጸር በቁጥር ብቻ ሳይሆን በመልክ፣ በባህሪ እና በይዘቱ ፈጽሞ የተለየና ጥልቅ መዋቅራዊ ሽግግርን ያረጋገጠ ነው

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]