ከኑክሌር ኃይል እስከ አማራጭ የገንዘብ ኖት የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲስ አበባ ለምን ተገኙ?
ከኑክሌር ኃይል እስከ አማራጭ የገንዘብ ኖት የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲስ አበባ ለምን ተገኙ? የዓለም የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ሚዛን በፍጥነት እየተቀየረ ባለበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ከአዲስ አበባ መጀመራቸው ምን ትልቅ ትርጉም አለው? ይህ ጉብኝት ከተለመደው የዲፕሎማሲ ግንኙነት እጅግ የዘለለ ዓላማ ያነገበ ነው:: የሩሲያ ፌዴሬሽን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገብተዋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗