12ቱ ታገዱ‼
12ቱ ታገዱ‼ ድምፃችን ተሰምቷል - በነዳጅ ቅሸባ የተጠረጠሩ 12 ማደያዎች ታግደዋል። የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ከግንቦት 29/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባደረገው ድንገተኛ ፍተሻ በመቅጃ ማሽኖቻቸው (ዲስፔንሰር) ላይ ትክክለኛ ያልሆነ ልኬትና የነዳጅ ቅሸባ የፈጸሙ 12 የነዳጅ ማደያዎችን ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከነዳጅ አቅርቦት አገደ። ማደያዎቹ እንደ ጥፋታቸው መጠን ከአንድ እስከ ሁለት ወር እገዳ የተጣለባቸው ሲሆን፣ ተመሳሳይ ጥፋት በፈጸሙ ሌሎች ማደያዎች ላይም በቀጣይ እርምጃ እንደሚወስድ ባለስልጣኑ አስታውቋል። ህብረተሰቡ መሰል ጥፋቶችን ሲመለከት በ http://eservice.pea.gov.et/ ጥቆማ መስጠት ይችላል ተብሏል። የታገዱት ማደያዎች ዝርዝር በቅደም ተከተል፡ 1. ተባረክ (ጀማል አብዲላ) — ኦሮሚያ (ሞጆ) | የእገዳ ጊዜ፦ 2 ወር 2. ኖክ (ታምራት እዱኛ)…
Read the full story at wasulife ↗