(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረገውን የጥቃት ልውውጥ ተከትሎ አሁን ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት ማክተሙን ዛሬ ረቡዕ ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ አክለውም ዛሬ ምሽት በኢራን ላይ ተጨማሪ የአየር ጥቃቶችን ሊፈጽሙ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል።

ZEHABESHANEWSneutral2026-07-08 16:29:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረገውን የጥቃት ልውውጥ ተከትሎ አሁን ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት ማክተሙን ዛሬ ረቡዕ ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ አክለውም ዛሬ ምሽት በኢራን ላይ ተጨማሪ የአየር ጥቃቶችን ሊፈጽሙ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል። በቱርክ አንካራ እየተካሄደ ባለው የኔቶ (NATO) ስብሰባ ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት ትራምፕ፣ "ስምምነቱ ያበቃ ይመስለኛል። ከእነሱ ጋር ዳግም መነጋገር አልፈልግም፤ አጭበርባሪዎች ናቸው" ብለዋል። ይህ መግለጫ አሜሪካ እና ኢስራኤል የጀመሩትን ጦርነት ለማስቆም ከኢራን ጋር የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ተከትሎ የመጣ ድንገተኛ የአቋም ለውጥ ነው። "ትናንት ምሽት ጠንካራ ጥቃት ፈጽመንባቸዋል፤ ምናልባትም ዛሬ ማታም እንደግመዋለን" ያሉት ትራምፕ፣ አሜሪካ አሁንም በከፍተኛው ደረጃ ጥቃት…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]