የአፍሪካውያንን ቀልብ የገዛው የአድዋ ድል መታሰቢያ እና ትውልድ ተሻጋሪ የልማት ሥራዎች
የአፍሪካውያንን ቀልብ የገዛው የአድዋ ድል መታሰቢያ እና ትውልድ ተሻጋሪ የልማት ሥራዎች በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙት የልማት ሥራዎች እና በተለይም በከተማዋ እምብርት የተገነባው የአድዋ ድል መታሰቢያ፣ ታሪካዊ እና ለትውልድ የሚሻገሩ መሆናቸውን ከአፍሪካ የተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች መሰከሩ:: እነዚህ ከፍተኛ የሕክምና ባለሙያዎች በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ሲካሄድ በነበረው የአፍሪካ የሕክምና ተቋማት ኮንፈረንስ ላይ ለመሳተፍ የመጡ ሲሆን፣ በቆይታቸውም የአድዋ ድል መታሰቢያን ጨምሮ የተለያዩ ዘመናዊ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗