ትራምፕ ከስፔን ጋር ያለውን ንግድ ሙሉ በሙሉ እንዲያቋረጥ ትዕዛዝ ሰጡ

ZENA24NOWneutral2026-07-08 16:50:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትራምፕ ከስፔን ጋር ያለውን ንግድ ሙሉ በሙሉ እንዲያቋረጥ ትዕዛዝ ሰጡ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የገንዘብ ሚኒስትሩ ስኮት ቤሴንት ከስፔን ጋር ያለውን ንግድ ሙሉ በሙሉ እንዲያቋርጡ ትዕዛዝ የሰጡ ሲሆን ማድሪድ በሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ኔቶ ውስጥ “አስፈሪ አጋር” ሲሉ ጠርተዋታል።በመጋቢት ወር ስፔን አሜሪካ በኢራን ላይ ለምታደርገዉ ወታደራዊ ዘመቻ በግዛቷ ላይ የጋራ ወታደራዊ ሰፈሮችን እንደማትጠቀም እና የአየር ክልሏን በጦርነቱ ውስጥ ለሚሳተፉ የአሜሪካ አውሮፕላኖች እንደምትዘጋ መናገሯ ይታወሳል፡፡ ከስፔን ጋር ንግግራ በራሱ አስፈላጊ አይደለም ተስፋ ቢስ፣ መጥፎ ሰዎች ናቸው ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራም ተናግረዋል።ትራምፕ ከስፔን ጋር በመከላከያ ወጪዋ ምክንያት የተፈጠረ የቅርብ ጊዜ ውዝግብ መኖሩ ይታወሳል። በ2035 ዓመት 5 በመቶ የሚሆነውን የሀገር ውስጥ ምርት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]