(ዘ-ሐበሻ ዜና) የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የሚመሩት የቀኝ ክንፍ ፓርቲ፣ በወንጀል የተፈረደባቸውን የውጭ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እና የጣሊያን ዜግነታቸውን በቀላሉ ለመንጠቅ የሚያስችል አዲስ ረቂቅ ህግ ዛሬ ረቡዕ ለፓርላማ ማቅረቡ ተሰማ።
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የሚመሩት የቀኝ ክንፍ ፓርቲ፣ በወንጀል የተፈረደባቸውን የውጭ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እና የጣሊያን ዜግነታቸውን በቀላሉ ለመንጠቅ የሚያስችል አዲስ ረቂቅ ህግ ዛሬ ረቡዕ ለፓርላማ ማቅረቡ ተሰማ። በቀረበው የህግ ማሻሻያ ሀሳብ መሰረት... ከአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውጭ የሆኑ እና ከአንድ ዓመት በላይ እስራት የተፈረደባቸው ማናቸውም የውጭ ዜጎች ያለእነሱ ፈቃድ በቀጥታ ወደ መጡበት ሀገር እንዲባረሩ ይደረጋል። የሜሎኒ 'ብራዘርስ ኦፍ ኢጣሊ' ፓርቲ አባላት በፓርላማ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳብራሩት፣ ይህ የማባረር ሂደት ወንጀለኞቹ ከሚመለከታቸው ሀገራት ጋር በሚደረግ የሁለትዮሽ ስምምነት ማዕቀፍ ውስጥ የሚፈጸም ይሆናል። በዚህ ህግ መሰረት ወደ ሀገራቸው የሚመለሱት እስረኞች ዳግም ወደ ጣሊያን እንዳይገቡ ጥብቅ እገዳ…
Read the full story at zehabeshanews ↗