" አንድ ሊትር ሲሰጡ/ሲቀዱ ሙሉ አንድ ሊትር አይደለም መለኪያው " - የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን (ለቲክቫህ ኢትዮጵያ)

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-08 19:48:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

" አንድ ሊትር ሲሰጡ/ሲቀዱ ሙሉ አንድ ሊትር አይደለም መለኪያው " - የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን (ለቲክቫህ ኢትዮጵያ) 👉 " ማደያዎች ላይ ነዳጅ እንዳያቀርቡ እርምጃ ስለተወሰደ አቅርቦቱ ላይ ችግር አይፈጥርም! " የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን፣ ከግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ በተለያዩ ከተሞች "ድንገተኛ የኢንስፔክስን ስምሪት በነዳጅ ማደያዎች የመቅጃ ማሽን (ዲስፔንሰር) ላይ ምርመራ በማድረግ 12 ማደያዎች ማሽኖቻቸው ትክክለኛውን ልኬት የማያሳዩ እና የነዳጅ ቅሸባ የሚፈጸምባቸው መሆኑን" ማረጋገጡን ዛሬ አሳውቋል። ባለስልጣኑ ማደያዎቹ "ከሰኔ 23/2018 ዓ/ም ጀምሮ እንደ ጥፋታቸው መጠን ከአንድ እስከ ሁለት ወር የነዳጅ ጭነት ዕገዳ" እንደተደረገባቸውም ገልጿል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ስለጉዳዩ የተጠቃቸው የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር)፣ " አንድ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]