‼️ተጠንቀቁ ደሞ እንደ አዲስ እንደ አሸን ፈልተዋል በዚ ሳምንት ብቻ ስንት ግዜ ደወሉ እኔ ጋር ብቻ።
‼️ተጠንቀቁ ደሞ እንደ አዲስ እንደ አሸን ፈልተዋል በዚ ሳምንት ብቻ ስንት ግዜ ደወሉ እኔ ጋር ብቻ። ✔️የሚጠቀሙት መንገድ ምን መሰላቹ ከዚ ቀደም USSD በመጠቀም ነበር ቀጥታ ወደ ራሳቸው አካውንት ብር የሚያስልኩት አሁን ደግሞ የ አብዛኞቻችን ባንክ አካውንት ከ ሳፋሪ ኮም ጋር ሊንክ ስላልሆነ ወደራሳቸው Mpesa እንድትልኩ ነው የሚያደርጓቹ። 📣እነዚን ነገሮች በማድረግ ሪፖርት ለማድረግ ሞክሩ 1. ስልክ በሚደወልላቹ ሰአት ሙሉ የሚሏቹን ነገሮች ሪከርድ ረማድረግ ሞክሩ። 2. ሪከርድ አድርጋቹ የያዛቹትን መረጃ ይዛቹ ለፓሊስ ለማመልከት ሞክሩ 3. ወይንም ደግሞ ይሄንን መረጃ የሚወስድ አካል ካለ ከተቋማቱ ጋር ለመነጋገር መሞከር። ለማጭበርበር የሚደውሉበትን ስልክ ለቴሌኮም ተቋሙ ደውሎ ማሳወቅ(EthioTele or Safari ቢሆነ Call center ደውላቹ ያለውን ነገር ለማሳወቅ…
Read the full story at ethio_techs ↗