አረንጓዴ ዐሻራ ለአየር ንብረት ለውጥ እንደ መፍትሄ
አዲስ አበባ ሐምሌ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለማችን ከመቶ ዓመት በፊት ከነበረችበት የሙቀት መጠን አሁን ላይ ከ1 ዲግሪ ሴልሺዬስ በላይ ጨምራለች ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቀው የካርበን ዳይኦክሳይድ መጠን ደግሞ በፊት ከሚለቀቀው በእጥፍ ጨምሯል እንደ ጥናቶች ነገሮች በዚሁ ከቀጠሉ የሙቀት መጠኑ ወደ 4 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ከፍ ሊልም ይችላል ይህ ማለት ዓለማችን አይታው የማታውቀውን ሙቀት በማስመዝገብ 8230 The post አረንጓዴ ዐሻራ ለአየር ንብረት ለውጥ እንደ መፍትሄ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗