ማንቼስተር ዩናይትድ አንድሬይ ሳንቶስን ከቼልሲ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ
አዲስ አበባ ሐምሌ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን የቼልሲ አማካይ አንድሬይ ሳንቶስ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል ማንቼስተር ዩናይትድ ለ22 ዓመቱ ተጫዋች ዝውውር 50 ሚሊየን ፓውንድ ለቼልሲ እንደሚከፍል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል ሳንቶስ በ2023 ከብራዚሉ ክለብ ቫስኮ ደ ጋማ ሰማያዊዎቹን መቀላቀሉ ታወሳል The post ማንቼስተር ዩናይትድ አንድሬይ ሳንቶስን ከቼልሲ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗