የቅራኔዎች ሐኪም

WELCOMEneutral2026-07-09 06:20:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራት በየዘመናቱ ያስተናገዷቸው ቀውሶች በአንድም በሌላ መልኩ ከተሳሳተ ትርክት ጋር የተያያዙ ናቸው ከፋፋይ ትርክቶች አካባቢያዊ እና እጅግ አሳሳች ለሆኑ ትረካዎች ሰለባ ያደርጋሉ እነዚህ የታሪክ ቅንጥብጣቢዎች በደሎች ላይ ብቻ የሚያተኩሩ ፍርሃቶችን የሚያጎሉ እና አንዱን አሸናፊ ሌላውን ተሸናፊ በማድረግ የሚስሉ ናቸው እነዚህ የተበታተኑ ታሪኮች የበላይነት ሲይዙ የሕዝብ እምነት ይሸረሸራል 8230 The post የቅራኔዎች ሐኪም 8230 appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]