ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የገነባችው አቅም ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ሐምሌ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋርማሲቲካል እና ሆስፒታል ዘርፎች ላይ ያለው የግንባታና ቁጥጥር አቅም በዓለም የመድኃኒት ቁጥጥር ኤጀንሲ ዕውቅና ተሰጥቶታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት እንዳሉት በጤናው ዘርፍ ባለፉት ጊዜያት በርካታ ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል ቀደም ሲል 4 በመቶ የነበረው የሀገር 8230 The post ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የገነባችው አቅም ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗