በሶማሌ ክልል በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ

WELCOMEneutral2026-07-09 06:20:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶች በፍጥነትና በጥራት እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ የሶማሌ ክልል የ2018 በጀት ዓመት የሴክተር ቢሮዎች የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው አቶ ሙስጠፌ በዚህ ወቅት እንዳሉት ግንባታ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ በማጠናቀቅ የክልሉን እድገት ለማፋጠን 8230 The post በሶማሌ ክልል በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]