የመደመር የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ሐምሌ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ ግንባታ በጥቂት ወራት ውስጥ ይጠናቀቃል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት እንዳሉት በትምህርት ዘርፍ ለበርካታ ዓመታት ሲንከባለል የቆየውን የጥራት ችግር ከመሠረቱ ለመፍታትና ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ሰፊ ሥራዎች ተከናውነዋል መንግሥት ለታችኛው የትምህርት 8230 The post የመደመር የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗