አየር መንገዱ ከሐምሌ 3 ቀን ጀምሮ ወደ ሚዛን አማን ከተማ የቅድመ ምረቃ በረራ ያደርጋል

WELCOMEneutral2026-07-09 06:20:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሚዛን አማን ከተማ በሳምንት ሶስት የቅድመ ምረቃ በረራ እንደሚያደርግ አስታውቋል የሀገር ውስጥ የበረራ አድማሱን እያሰፋ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ የቅድመ ምረቃ በረራ መጀመሩ ይታወሳል The post አየር መንገዱ ከሐምሌ 3 ቀን ጀምሮ ወደ ሚዛን አማን ከተማ የቅድመ ምረቃ በረራ ያደርጋል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]