አቶ ጌታቸው ረዳ በፕሪቶሪያ ስምምነት የሚፀፀቱበት ነገር እንደሌለ ተናገሩ
አቶ ጌታቸው ረዳ በፕሪቶሪያ ስምምነት የሚፀፀቱበት ነገር እንደሌለ ተናገሩ #Ethiopia: የሕወሓት አመራሮች ጦርነት የሚፈልጉት ሥልጣናቸውን ለማራዘም ነው ብለዋል ከትግራይ ውትድርና ፈርቶ የወጣ ተፈናቃይ ነው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ በፕሪቶሪያ ስምምነት መቀሌን በፌዴራል የፀጥታ መዋቅር ሥር ማድረግና በትግራይ ክልል ሁለት ከተሞች ላይ የመከላከያ ካምፖችን ማቋቋም የሚሉና የስምምነቱ አካሎች እንዲቀሩ መደረጋቸውን በማስታወስ፣ ‹‹በሙሉ እምነት ሕዝባችንን የተሟላ ከሚባል ጥፋት ያዳነ በሚል የተንቀሳቀሰበት ስምምነት ነው ያደረግነው፣ ስለዚህ እኔ በዚህ ጉዳይ ይፀፅተኛል የምለው ነገር የለኝም፤›› አሉ። አቶ ጌታቸው ይህንን ያሉት ትናንት ማክሰኞ ሰኔ 30 ቀን 201... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗