12 የነዳጅ ማደያዎች በጊዚያዊነት ከነዳጅ አቅርቦት እንዲታገዱ ትእዛዝ ተላለፈ‼️
12 የነዳጅ ማደያዎች በጊዚያዊነት ከነዳጅ አቅርቦት እንዲታገዱ ትእዛዝ ተላለፈ‼️ ባለስልጣን መ/ቤቱ ከግንቦት 29/2018 ዓ.ም ጀምሮ በነበሩት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ከተሞች ድንገተኛ የኢንስፔክስን ስምሪት በነዳጅ ማደያዎች የመቅጃ ማሽን (ዲስፔንሰር) ላይ ምርመራ በማድረግ 12 ማደያዎች ማሽኖቻቸው ትክክለኛውን ልኬት የማያሳዩና የነዳጅ ቅሸባ የሚፈፀምባቸው መሆኑን በማረጋገጥ ማደያዎቹ ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደ ጥፋታቸው መጠን ከአንድ ወር እስከ ሁለት ወር የነዳጅ ጭነት ዕገዳ የተደረገባቸው ሲሆን ባለስልጣን መ/ቤቱ ለነዳጅ አቅራቢ ድርጅት እና ለኩባኒያዎች በፃፈው ደብዳቤ አሳውቋል፡፡ በተመሳሳይ የምርመራ ሪፖርታቸው እየተዘጋጀ ባሉ ጥፋተኛ ሆነው የተገኙ ማደያዎች ዝርዝራቸውን በቀጣይ ቀናት የሚያሳውቅ መሆኑን ባለስልጣኑ ጨምሮ ያሳውቃል፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ ለነዳጅ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗