🐪ኢራን በባህሬን እና ኩዌት መጠነ ሰፊ የአጸፋ ጥቃት ፈጸመች‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-09 10:11:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

🐪ኢራን በባህሬን እና ኩዌት መጠነ ሰፊ የአጸፋ ጥቃት ፈጸመች‼️ ኢራን አሜሪካ በፈጸመችባት የሁለተኛ ምሽት መጠነ ሰፊ የአየር ድብደባ የአጸፋ ምላሽ ለመስጠት በባህሬን እና በኩዌት በሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች ላይ ከፍተኛ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃት ሰንዝራለች፡፡ የኢራን ጦር ባወጣው መግለጫ፣ በኩዌት የሚገኘውን የአሜሪካ ፓትሪዮት የአየር መከላከያ ስርዓት፣ በኳታር የሚገኝ የቅድመ ማስጠንቀቂያ የሳተላይት መገናኛ ማዕከል እና በባህሬን የሚገኙ የወታደራዊ ነዳጅ ማከማቻዎችን በተሳካ ሁኔታ መምታቱን በይፋ አስታውቋል፡፡ ይህ እርምጃ የተወሰደው አሜሪካ በኢራን የባህር ጠረፍ ላይ የሚገኙ 90 ወታደራዊ ኢላማዎችን በመምታት ከፍተኛ ጉዳት ማድረሷን ተከትሎ የተወሰደ የአጸፋ እርምጃ ነው፡፡ ጥቃቱን ተከትሎ በባህሬን እና በኩዌት የማስጠንቀቂያ ደወሎች ሲሰሙ አድረው የነበረ ሲሆን፣ የኢራን…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]