እያስፈራሩን ነው - ጀነራል መሀመድ ተሰማ
እያስፈራሩን ነው - ጀነራል መሀመድ ተሰማ በጋራ እንደሚወጉን ሊያስፈራሩን እየሞከሩ ነው ሲሉ የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ጀነራል መሀመድ ተሰማ ተናገሩ፡፡ የጠላቶቻችን አላማ ኢትዮጵያን እንደ ሶማልያ መንግስት አልባ ማድረግ ነው ያሉ ሲሆን፤ የምንዋጋው ፍትሐዊ ጦርነት ነውም ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ‹‹የጽንፈኛውን አንገት ያስደፋው ዕዝ›› በሚል ርዕስ የ11 ደቂቃ እርዝማኔ ያለው ቪዲዮ አሰራጭቷል፡፡ ቪዲዮው ባለፉት ወራት የምስራቅ ዕዝ በጎጃም እና ደቡብ ጎንደር ቀጠናዎች አሳክቶታል የተባለውን ድል የሚያስቃኝ ነው፡፡ በጥንቅሩ ላይ የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ጀነራል መሀመድ ተሰማ ለሰራዊቱ እና ለክልሉ አመራሮች የሰጧቸው ገለፃዎች የተካተቱ ሲሆን፤ ጀነራሉ አነጋጋሪ ጉዳዮችን አንስተዋል፡፡ ከዚህ ቀደም የውጪ ኃይሎች በተደጋጋሚ ኢትዮጵያን ለመውረር ሙከራ አድርገው እንደነበር ያስታወሱት…
Read the full story at addis_news ↗