ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ ደህንነት መረጋገጥ ስትራቴጂያዊ ሀገር ናት – የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች

FANATELEVISIONneutral2026-07-09 10:16:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ ደህንነት መረጋገጥ ስትራቴጂያዊ ሀገር ናት – የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት፣ ለንግድና ለቀጣናዊ ደህንነት መረጋገጥ ቁልፍ ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ ያላት ሀገር ናት አሉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች። በኢትዮጵያ የሮማኒያ አምባሳደር ጁሊያ ፓታኪ እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ በቀጣናው ኢኮኖሚያዊ ውህደት እንዲሳለጥ እንዲሁም ሰላምና ደህንነት እንዲጠበቅ የሚደነቅ ሚና እየተጫወተች ነው። ኢትዮጵያ በአፍሪካ ፈጣን ዕድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት ግንባር ቀደም መሆኗን… https://www.fanamc.com/archives/318406

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]