ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 በማሸነፍ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኮንኮኒ ሀፊዝ እና በየነ ባንጃ አስቆጥረዋል፡፡ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡ የሊጉ ሻምፒዮን ሲዳማ… https://www.fanamc.com/archives/318409
Read the full story at fanatelevision ↗