ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ የ2018 የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ሻምፒዮን ሆነ
ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ የ2018 የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ሻምፒዮን ሆነ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ፍፃሜ ባገኘው የ2018 የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ጨዋታ ወልዋሎ ኢዲግራት ዩንቨርስቲ የፕሪሚየር ሊጉን ሻምፒዮን ሲዳማ ቡናን 2 ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የጥሎ ማለፉ ሻምፒዮን መሆን ችሏል። ወልዋሎ የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫን ሲያነሳ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የመጀመሪያው የትግራይ ክለብም ሆኗል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗